1 ዜና መዋዕል 1:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13-16 የከነዓን የበኲር ልጅ ጺዶን ሲሆን እንዲሁም ሒታውያን፥ ኢያቡሳውያን፥ አሞራውያን፥ ጌርጌሳውያን፥ ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥ አርዋዳውያን፥ ጸማራውያንና ሐማታውያን የከነዓን ልጆች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከነዓንም፦ የበኵር ልጁ የሲዶን፣ የኬጢያውያን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከነዓንም የወለደው የበኩር ልጁን ሲዶንን፥ ሔትን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከነዓን የበኵር ልጁን ሲዶንን፥ ኬጤዎንን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከነዓንም የበኵር ልጁን ሲዶንን፥ ኬጢን፥ 参见章节 |