Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤ ናምሩድም በዓለም የመጀመሪያው ታዋቂ ጦረኛ ሆነ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ኵሽ ናምሩድን አባት ነበረ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኀያል ጦረኛ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ኃያል መሆንን ጀመረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ኩሽም ናም​ሩ​ድን ወለደ፤ እር​ሱም በም​ድር ላይ አዳ​ኝና ኀያል መሆ​ንን ጀመረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ኀያል መሆንን ጀመረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:10
4 交叉引用  

የምጽራይም ልጆች ሉዲም፥ አናሚም፥ ሌሃቢም ናፍቱሔም፥


የኩሽ ልጆች ሳባ፥ ሐዊላ፥ ሰብታ፥ ራዕማና ሳብተካ ናቸው፤ የራዕማ ወንዶች ልጆች ሳባና ድዳን ናቸው።


የናምሩድ ግዛት የነበረችውንም በሠራዊታቸው ኀይል አሦርን ድል ነሥተው ይይዛሉ፤ አሦራውያን አገራችንን ቢወሩና ድንበራችንን ቢረግጡ እርሱ ከእጃቸው ያድነናል።


跟着我们:

广告


广告