Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 9:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ዓለምን በፈጠርህ ጊዜ ከጐንህ ያልተለየችው፥ ሥራዎችህን የምታውቀው ጥበብ ካንተ ጋር ናት። አንተን ደስ የሚያሰኘውን፥ ከትእዛዞችህ ጋር የሚስማማውን ሁሉ ታውቃለች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ሥራ​ህ​ንም የም​ታ​ውቅ ጥበብ ከአ​ንተ ጋር ነበ​ረች፤ ዓለ​ም​ንም በፈ​ጠ​ርኽ ጊዜ ነበ​ረች፤ በፊ​ትህ ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኝ​ህም ምን እንደ ሆነ፥ ለት​እ​ዛ​ዝ​ህም የቀ​ናው ምን እንደ ሆነ ትረዳ ነበር።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 9:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告