7 በሕዝቦችህ ላይ እንድነግሥ መረጥኸኝ፤ በወንድና በሴት ልጆችህም ላይ እንድፈርድ ፈቀድክ።
7 አንተ ለሕዝብህ ንጉሥ፥ ለወንዶች ልጆችህና ለሴቶች ልጆችህም ገዢ አድርገህ መረጥኸኝ።