ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 9:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
6 አንድ ፍጹም ከሰዎች መካከል ቢኖር እንኳን፥ ያንተ የሆነችውን ጥበብ ካላገኘ ቁጥሩ ከከንቱዎች ነው።
参见章节 复制
6 “ከሰው ልጆችም ፍጹም የሆነ ሰው ቢኖር፥ በአንተ ዘንድም የምትገኝ ጥበብ ከእርሱ ብትርቅ እርሱ እንደ ኢምንት በሆነ ነበር።
参见章节 复制