Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 9:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በምድር ላይ ያለውን ለማወቅ እንቸገራለን፤ ባጠገባችን ያለውንም ለመረዳት እንደክማለን፤ እንግዲያውስ በሰማያት ያለውን ሊያውቅ የሚችል ከቶ ማን ነው?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በብዙ ትጋ​ትና ግዳጅ፥ በጭ​ን​ቅም ብን​መ​ረ​ምር በም​ድር የሚ​ሠ​ራ​ውን ሥራ እና​ገ​ኛ​ለን፤ በእ​ጃ​ችን የም​ን​ዳ​ስ​ሰ​ው​ንም ሥራ በድ​ካም እና​ገ​ኛ​ለን። በሰ​ማይ ያለ​ውን ግን ማን መረ​መ​ረው?

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 9:16
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告