本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እኔን እንድትረዳኝ፥ ከእኔ ጋር እንድትደክም፥ አንተን የሚያስደስትህን እንድታስምረኝ፥ ከቅዱሳን ሰማያት አውጣት፤ ከከበረው ዙፋንህም ወደዚህ ላካት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ተነሥታ ትመጣ ዘንድ ከከበሩ ሰማዮች ከጌትነትህ ዙፋን ወደኔ ላካት፤ ከእኔም ጋራ ትኖርና ትደክም ዘንድ ደስ የሚያሰኝህም ምን እንደ ሆነ ዐውቅ ዘንድ ላካት። 参见章节 |