1 የአባቶቻችን አምላክ፥ የምሕረት ጌታ፥ መላውን ዓለም በቃልህ ፈጠርክ፤
1 በፍጹም ልቤም እንዲህ አልሁ፥ “የአባቶች አምላክ፥ የምሕረት ጌታ፥ በቃልህ ዓለሙን ሁሉ የፈጠርኽ፤