本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰፊ ተሞክሮ ለማግኘት የጓጓም ካለ፥ ያለፈውን ታውቃለች፥ መጪውንም ትተነቢያለች፤ ምሳሌዎችን የምትተረጉም፥ እንቆቅልሾችን የምትፈታ ነች፤ ምልክቱንና ድንቅ ነገሮችን፥ የዓመታትና የዘመናትንም አመጣጥ ታውቃለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ብዙ ዕውቀትንና ደግነትን ያወቀ ሰው ቢኖር በእርሷ ነው፤ የቀደመውንና የሚመጣውንም ሥራ ያወቀ ሰው ቢኖር በእርሷ ነው፤ የነገር መልስንና ፈጥኖ መተርጐምን ቢያውቅም በእርሷ ነው፤ ተአምራትንና ድንቆችን፥ የጊዜያትንና የዓመታትንም መለዋወጥ አስቀድሞ ቢያውቅ በእርስዋ ነው። 参见章节 |