本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 8:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምታፈቅረው ጽድቅን ከሆነ መልካም ምግባር የሥራዋ ፍሬ ነው፤ ቁጥብነትንና ጥንቁቅነትን፥ ፍትሕንና ጽናትንም የምታስተምር እርሷ ነችና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እውነትን የወደደ ሰውም ቢኖር በእርሷ ነው፤ ድካሟ ያማረ ነውና፥ ንጽሕናንና ጥበብን፥ እውነትንና ብርታትን፥ ትሩፋትንና ደግነትንም ታስተምራለች። በዓለሙ ውስጥም በሰው ሕይወት ከእርሷ የሚሻልና የሚጠቅም ምንም የለም። 参见章节 |