4 በእርግጥ የእግዚአብሔርን እውቀት፥ ምስጢራትም ትጋራለች፤ የሚሠራውንም የምትመርጥ እርሷ ነች።
4 የእግዚአብሔርን ምሥጢር ለማወቅ መካር ናትና፥ የሥራውም ወዳጅ ናትና።