ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
2 ከወጣትነቴ ጀምሮ ጥበብን አፈቀርሁ፥ ፈለግኋትም፤ ሙሽራዬም ላደርጋት ወሰንሁ፤ በውበቷ ተረታሁ።
参见章节 复制
2 እኔም ከጐልማሳነቴ ጀምሮ ወደድኋት፤ ፈለግኋትም። ለእኔም ሙሽራ አድርጌ እወስዳት ዘንድ ወደድሁ። ደም ግባትዋንም ወደድሁ።
参见章节 复制