Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የከበረ ደስታ ወዳጇ፥ የማያልቅ ሃብት የሥራዋ ፍሬ መሆኑን አወቅሁ፤ ተከታዮቼን በማስተማር ማስተዋልን፥ እርሷን በማነጋገር ዝናን ማትረፍ እንደሚቻል ተገነዘብሁ፤ እናም እርሷን ፈልጌ ለማግኘት ያልረገጥሁት መንገድ የለም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በፍ​ቅ​ሯም መል​ካም ደስታ አለ፤ በእ​ጅዋ ሥራም የማ​ያ​ልቅ ብል​ጽ​ግና አለ፤ በነ​ገ​ሯም ውስጥ የዕ​ው​ቀት ትም​ህ​ርት አለ፤ ከእ​ር​ሷም ጋር አንድ በመ​ሆን የሚ​ያ​ስ​መካ ነገር አለ፤ ለራ​ሴም እወ​ስ​ዳት ዘንድ እየ​ፈ​ለ​ግ​ኋት ሀገ​ሩን ዞርሁ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 8:18
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告