Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 እርሷ የእግዚአብሔር ኃይል እስትንፋስ ነች፤ የኃያሉ አምላክ ክብርም መግለጫ ነች፤ ስለዚህም ያልነጻ ነገር በውስጧ ሊገባ አይችልም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የኀ​ይሉ እስ​ት​ን​ፋስ ናትና፥ አር​አ​ያው የታ​ወቀ፥ ክቡ​ርና ንጹሕ የሆነ የኀ​ያል አም​ላክ የክ​ብሩ መገ​ለጫ ናት። ስለ​ዚህ የሚ​ያ​ገ​ኛት ምንም ርኵ​ሰት የለም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 7:25
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告