本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ተፈጥሮን እረዳ ዘንድ፥ አስተማማኝ እውቀትን የጠኝ እርሱ ነው፤ የምድርን አቀማመጥ፥ የንጥረ ነገሮችን ጥቅም፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያለ ሐሰት ነዋሪ የሚሆን የዕውቀት ነገርን ሰጠኝ፤ ዓለም ጸንቶ የሚኖርበትንም ሥርዐት፥ የፀሐይን፥ የጨረቃንና የከዋክብትንም ሥራ አውቅ ዘንድ፤ 参见章节 |