ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
16 እኛ በእርሱ እጅ ነን፤ በእርግጥም እኛም አባባሎቻችንም፥ ረቂቁም ይሁን ተግባራዊው ዕውቀት ጭምር ሁሉም የእርሱ ነው።
参见章节 复制
16 እኛ ሁላችን በእጁ ነንና፤ ነገራችንም ሁሉ ሥራችንንም ማወቅና መረዳት በእጁ ነውና።
参见章节 复制