13 በጥልቀት ያጠናሁትን በሰፊው አስተምራለሁ፤ የብልጽግናዋንም መጠን አልደብቅም።
13 ይህን ባወቅሁ ጊዜ ያለ ክፋትና ያለ ቅንአት እርሷን እሰጣለሁ፤ ብልጽግናዋንም አልሰውርም።