本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በጥበብ ያገኘኋቸው በመሆኑም እደሰትባቸዋለሁ፤ በመጀመሪያ ላይ ግን የሁሉም እናት እርሷ መሆኗን አላወቅሁም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥበብ የእነዚህ ሁሉ አበጋዛቸው ናትና በሁሉ ደስ አለኝ፤ ጥበብ የእነዚህ ሁሉ አስገኛቸው እንደ ሆነች አላወቅሁም ነበር። 参见章节 |