本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከጤናና ከውበት የበለጠ አፈቅራታለሁ፤ ከብርሃን እርሷን መረጥሁ፤ ጮራዋ ምንጊዜም አይደበዝዝምና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሕይወትና ከውበትም ፈጽሜ ወደድኋት፤ ከእርሷ የሚወጣ የብርሃን ነጸብራቅ አይወሰንምና፥ ደግሞም አይጠፋምና ስለ ብርሃን ፋንታ ትሆነኝ ዘንድ መረጥኋት። 参见章节 |