20 በሚገባ የታለሙት ጨረሮች፥ እኒያ መብረቃዊ ጦሮች ይወነጨፋሉ፤
20 መዓቱንም እንደሚቈርጥ ሰይፍ ይስላል፤ ዓለምም ከእርሱ ጋር ሆኖ አላዋቂዎችን ይዋጋል።