18 ፍትሕና ጥሩር፥ የማያዳግመውን ቀናተኛ ፍርዱን፥ የራስ ቁር ያደርገዋል፤
18 የጽድቅ ጥሩርንም ይለብሳል፥ ማድላት የሌለበት የፍርድ ራስ ቍርንም ይቀዳጃል።