ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
17 ቀናተኛ ፍቅሩ ትጥቅ ነው፤ ጠላቶቹን ለመቅጣት ፍጡራንን ሁሉ ያስታጥቃል።
参见章节 复制
17 ፍጹም የሆነ የቅንዐቱን ጦር መሣሪያ ይይዛል፤ ጠላቶቹንም ለመበቀል ፍጥረቱን የጦር መሣሪያ ያደርጋታል።
参见章节 复制