Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 5:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 የክፉ ሰው ተስፋ ነፍስ እንደወሰደው ገለባ፥ ማዕበል እንደገፋው ረቂቅ ውሃ፥ ነፋስ እንደበተነው ጢስ፥ እንደ አንድ ቀን እንግዳ ትዝታ ወዲያው ይጠፋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የክ​ፉ​ዎች ሰዎች ተስ​ፋ​ቸው ነፋስ እን​ደ​ሚ​በ​ት​ነው ትቢያ፥ በነ​ፋስ ቀልጦ እን​ደ​ሚ​ጠፋ ረቂቅ ውርጭ፥ በነ​ፋ​ስም ተበ​ትኖ እን​ደ​ሚ​ጠፋ ጢስ፥ አንድ ቀንም አድሮ እን​ደ​ሚ​ሄድ መጻ​ተኛ ስም አጠ​ራር ነው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 5:14
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告