6 ከሕግ ውጭ የተወለዱ ልጆች፥ በፍርድ ቀን የወላጆቸቸውን ክፋት ይመሰክራሉና።
6 ከክፉዎች ሰዎች መኝታ የሚወለዱ ልጆችም በተመረመሩ ጊዜ ለእናትና አባታቸው ክፋት ምስክሮች ናቸው።