本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 4:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ካገኘነው እርሱን እንከተላለን፤ ካጣነውም እንናፍቀዋለን። ተፋልሞ ያሸንፋል፤ የአሸናፊነቱን ዘውድ ይደፋል፤ ዘላለማዊ ድልንም ይቀዳጃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚህ ዓለም ሳለችም ያከብሯታል፤ ካለፈችም በኋላ ፈጽመው ይወድዷታል፤ በዚህም ዓለም የገድል ድልን እግኝታ፥ የማያልፍ አክሊልንም ተቀዳጅታ ትኖራለች። 参见章节 |