ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
12 ክፋት መልካም ነገሮችን ያጠላባቸዋል፤ መቋጫ የሌለው ፍላጐትም ንጹሑን ልብ ያበላሻል።
参见章节 复制
12 የክፋት ቅንዐት በጎ ሥራዎችን ያጠፋልና፥ የፈቃድ ነዘህላልነትም የዋህ ልቡናን ይለውጣልና።
参见章节 复制