本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጅ ባይወልዱም እንካን የመልካም ምግባር ባለቤት መሆን፥ በእግዚአብሔር በሰውም ዘንድ እውቅና ስላለው፥ የማይሞት መታሰቢያ ማቆም ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከበጎነት ጋር አለመውለድ ፍጹም ሥራ ነው፤ በእግአብሔር ዘንድ፥ በሰውም ዘንድ የታወቀች ስለ ሆነች ስም አጠራሯ ሕይወት ነውና። 参见章节 |