2 ለማያስተውሉ ዐይኖች የሞቱ መሰሉ፤ መለየታቸውም እንደ መከራ ተቆጠረ፤
2 በሰነፎች ዓይኖች ግን የሞቱ መሰሉ፤ በሞትም ከዚህ ዓለም መውጣታቸው ክፋት እንዳለባቸው ተቈጠረ።