本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደስታችንን የማይጋራ በመካከላችን አይኑር፤ በሁሉም ቦታ የፈንጠዝያችንን ምልክት አንተው፤ ምክንያቱም ይህ ድርሻችን፥ ይህም ዕጣችን ነው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከእኛ መካከል ደስታችን የማይገባው ሰው አይኑር፤ እርሱ ዕድላችን፥ ርስታችንም ነውና በየቦታው ለደስታችን ምልክት እንተው። 参见章节 |