本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንደ አጋጣሚ ተወለድን፤ ከዚህም በኋላ እንዳልነበርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና፥ ሐሳባችንም ከልብ ምት የሚገኝ ብልጭታ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኛ በከንቱ ተፈጥረናልና ከዚህም በኋላ እንዳልተፈጠርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና። በልቡናችንም እንቅስቃሴ የብልጭልጭታ ቃል አለና። 参见章节 |