18 ትክክለኛው ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነ፥ እርሱ ይረዳዋል፤ ከጠላቶቹም እጅ ያወጣዋል።
18 የእግዚአብሔርስ እውነተኛ ልጅ ከሆነ ያድነው፤ ከሚቃወሙትም እጅ ይታደገው።