17 እስቲ ንግግሩ ሁሉ እውነት ከሆነ እንመልከት፤ እርሱስ በሕይወቱ ፍጻሜ ምን እንደሚያጋጥመው እንፈትነው።
17 ነገሩም ቀዋሚ እንደ ሆነ እንይ፥ ከመልኩም የተነሣ የሚሆነውን እንመርምር።