本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ትክክለኛ የሆነውን ሰው እናጥምደው፥ እርሱ ለእኛ ምቾት አይሰጠንም፤ ተግባራችንንም ይቃወማል፤ ከሕጉ ውጭ በፈጸምነው ኃጢአት ይጠላናል፤ ስለ ትምህርታችንም መተላለፍ ይከሰናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኑ፤ ጻድቁን እንግደለው፤ በእኛ ጭንቅና ጽኑዕ ሆኖብናልና፥ ሥራችንንም ይቃወማልና፤ ሕግ በማጣታችንም ያሽሟጥጠናልና፥ የትምህርታችንንም በደል ይሰብካልና። 参见章节 |