11 ደካማነት ራሱ እርባና ቢስነቱን ያረጋግጥልናልና፥ የመብታችን መለኪያው ኀይላችን ይሁን።
11 ኀይላችን የጽድቅ ሕግ ይሁነን፤ ደካማ ሕሊና የተናቀ ይባላልና።