ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
10 ድኀና ትክክለኛ የሆነውን ሰው እንጨቁን፤ ስለ መበለቷም አንጨነቅ፤ ለሽበታም ሽማግሌዎች ክብር አንስጥ።
参见章节 复制
10 ጻድቁን ድሃ እንቀማ፤ ለባልቴቲቱም አንራራ፤ ዕድሜው ብዙ ከሆነ ከሽማግሌም ሽበት የተነሣ አንፈር።
参见章节 复制