Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 19:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እነርሱ ለግጦሽ በመስክ እንደተሰማሩ ፈረሶች ሆኑ፤ እንደ በግ ግልገሎቾ ዘለሉ፤ ጌታ ሆይ አንተን አዳኛቸውንም እየዘመሩ ያመሰግኑህ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 አቤቱ፥ ያዳ​ን​ሃ​ቸው እነ​ርሱ አን​ተን እያ​መ​ሰ​ገኑ እንደ ፈረ​ሶች ተሰ​ማሩ፥ እንደ ወይ​ፈ​ኖ​ችም ዘለሉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 19:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告