本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሕዝቡ በእጅህ ከለላ ስር ሆኖ፥ በድንቅ ሥራዎችህ እየተደመመ ባሕሩን አቋረጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በከበረች እጅህና ከፍ ባለች ክንድህ ተጋርደው፥ ወገኖችህ ሁሉ ባለፉበት ኀይለኛ ማዕበል መካከልም የለመለመ መስክ ታየ፤ ድንቅ ሥራህንም ባዩ ጊዜ ይህችን እጅህን አመሰገኑ። 参见章节 |