本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ደመና በሠፈራቸው ላይ አጠላ፤ ውሃ በነበረበት ደረቅ መሬት ብቅ አለ፤ ቀይ ባሕር መሰናክል የሌለበት መንገድ፥ ሞገደኛውም ማዕበል የለመለመ መስክ ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ደመና ሰፈሩን ጋረደች፥ ውኃዋም ከቀድሞዋ ይልቅ የረጋች ሆና ታየች፥ የደረቀችውም ምድር የለመለመች መስክ ሆና ታየች፥ በኤርትራ ባሕር መካከልም መሰናክል የሌለው መንገድ ታየ። 参见章节 |