本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ልጆችህ ከመጐዳት ይድኑ ዘንድ፥ ፍጥረታታ በሙሉ ትእዛዞችህን በማክበር ሁለመናቸውን ለወጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፍጥረት ሁላ ከወገኖችዋ ጋር በእነርሱ ላይ ተለወጠች፤ ዳግመኛ ልጆችህ ያለ ክፋት በደኅና ይጠበቁባት ዘንድ የታዘዘችበትን ትእዛዝ እያገለገለች ተለወጠች። 参见章节 |