本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እሳት በውሃ ውስጥ ኃይሉን ጨመረ፤ ውሃም እርሱን የማጥፋት ኃይሉን ዘነጋ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ፈጥኖ የሚጠፋ የእሳቱም ነበልባል ሥራው ባይደለ በመካከላቸው ወዲያና ወዲህ እያለና እየተመላለሰ የከብቶችን ሥጋ አላቃጠለም። የማይጠፋ የፍጥረታት ወገን እሳትም ፈጥኖ የሚቀልጥ ውርጭን አላቀለጠውም። አቤቱ፥ በሥራው ሁሉ የወገኖችህን ክብር ፈጽመህ አብዝተሃልና። በሁሉም አክብረሃቸዋልና ወደ እኛም በመጣው ነገር ሁሉ ቸርነትህን አላራቅህብንም፥ እኛንም በየጊዜው ቸል አላልኸንም፥ በየቦታውም ሁሉ በዚያ አንተ ትኖራለህ። 参见章节 |