本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሕዝቡን ካሰናበቱና በፍጥነትም እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ እንደምን ሐሳባቸውን ቀይረው እንደሚያሳድዳቸውም እራሱ ያውቅ ነበርና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነዚያ ከመሄድ መልሰዋቸዋልና፥ ዳግመኛም በብዙ ችኮላ ሰድደዋቸዋልና፥ በተጸጸቱም ጊዜ በሩጫ ገሠገሡ፥ በፊታቸውም ማዕበል አለ ብለው ተከተሏቸው። 参见章节 |