本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጻድቁ በር ላይ እንደነበሩት ኃጢአተኞች፥ እነርሱም ታወሩ፤ ጨለማ ሊውጣቸው በዙሪያቸው ባሰፈሰፈ ጊዜም፥ በበሩ ለመውጣት እያንዳንዱ መንገድን በዳሰሳ ማግኘት ነበረበት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ብርሃናት ከባሕርያቸው ተለውጠውባቸው ነበርና፤ የዜማውን ነገር በማወቅ የበገናው ስም እንደሚለወጥ፥ የቀናም ሆኖ በዜማው ጸንቶ እንደሚኖር በየወገናቸው የተፈጠሩትን በማየት ፈጽሞ የሚሰፈር ሥራም፥ እንዲሁ ነው። 参见章节 |