本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሌሎቹም ቢሆኑ ባዕዳኑን በጥሩ ሁኔታ አላስተናገዱም፤ ግብጻውያኑ ግን እንግዳዎቻቸውንና ባለውለታዎቻቸውን ባሮች አደረጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በዚህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለሥራቸው መጐብኛና መመርመሪያ ይሆን ዘንድ ነው፥ በእነርሱ ዘንድ እንግዳ የሆኑትን በጭንቅ ይቀበሏቸው ነበርና። 参见章节 |