本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከአሸባሪው ነጐድጓዳዊ ማስጠንቀቂያ በኋላ፥ ቅጣቱ በኃጢአተኞቹ ላይ ዘነበ። በመጻተኞች ላይ ላሳዩትም ጥላቻ የወንጀሎቻቸውን ዋጋ አገኙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንግዶችን ስለ መቀበል እጅግ የተጠላ ጠባይን ወድደዋልና፥ እነዚህ የማያውቋቸው በደረሱ ጊዜ አልተቀበሉአቸውም፤ እነዚያ ግን መልካም እያደረጉ ሲጠቅሙአቸው በእነርሱ ዘንድ በእንግድነት የኖሩትን አስጨንቀው ገዙአቸው። 参见章节 |