Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 19:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በዚያን ጊዜ፥ የስደት ጉዟቸውን አስታውሱ፤ መሬት በእንስሳት ፈንታ ትንኞችን አፈራች፤ ወንዙም በአሳዎች ምትክ እልፍ አዕላፍ ዕንቁራሪቶችን ተፋ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በባ​ዕድ ሀገር በእ​ን​ግ​ድ​ነት በነ​በሩ ጊዜ ያደ​ረ​ጉ​ትን ሁሉ ዐስ​በ​ዋ​ልና፤ ምድ​ራ​ቸው እን​ስ​ሳ​ትን በማ​ስ​ገ​ኘት ፋንታ ተቈ​ና​ጣጭ ዝን​ብን እን​ዴት አወ​ጣች? ባሕ​ርስ በብ​ዙው ውኃ ውስጥ በነ​በ​ረው ዓሣ ፋንታ ጓጕ​ን​ቸ​ርን እን​ዴት አስ​ገ​ኘች?

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 19:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告