本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በክፉዎች ላይ ግን እስክ መጨረሻው ምሕረት የለሹ ቁጣ ሠርቶባቸዋል፤ ቀድሞውኑም ምን እንደሚሠሩ እራሱ ያውቅ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዝንጉዎች ላይ ግን ያለ ርኅራኄ ፈጽማ እስክትጨርሳቸው ድረስ መዓትህ ጸናች። የሚደረግ ሥራቸውን አስቀድመው ዐውቀዋልና። 参见章节 |