本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነኛ የማይደበዝዘውን የሕግህን ብርሃን ለዓለም ይሰጡ ዘንድ የላክኻቸውን ልጆችህን፥ በምርኮኝነት ይዘው የነበሩት ግን፥ ብርሃንን አጥተው በጨለማ መታሰር ይገባቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብርሃንን ያጡ ዘንድ፥ በጨለማም ይታሰሩ ዘንድ ለእነዚያ ይገባቸዋል፤ ለዓለም ይሰጥ ዘንድ ያለው፥ የማያልፍ የሕግህ ብርሃን ያላቸው ልጆችህን አስረው አግዘዋቸዋልና። 参见章节 |