本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቁጣን ባቆመውና ወደ ሕያዋንም እንዳይጠጋ ባገደው ጊዜ፥ አስክሬኖች ተከምረው ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ብዛታቸው የማይቈጠር የሞቱ ሰዎች እርስ በርሳቸው በወደቁ ጊዜ በበሽተኞቹና በሕያዋኖቹ መካከል ቁሞ መቅሠፍቱን ጸጥ አደረገ። ለሕያዋንም መንገድን ለየ። 参见章节 |