本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥላቻን አስወገደ፤ በጉልበት አልነበረም፥ በመሣሪያም አልነበረም፥ ለአባቶች ያደረገውን መሐላ፥ የገባውንም ቃል ኪዳን በማስታወስ ቀጪውን ስለ ተስፋው ቃል በመለመን ነበር እንጂ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አጥፊዎችንም አሸነፈ፤ በሥጋዊ ኀይል ወይም በጦር መሣሪያ አይደለም፤ ነገር ግን የአባቶችን መሐላና ቃል ኪዳናቸውን በማሰብ ቀሣፊውን በቃልህ አስወገደ። 参见章节 |