本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁን እንዱ የሞት ጽዋ በጻድቃኖችም ላይ ደርሷል። ብዙዎችም በበረሃ አልቀዋል፤ ቁጣው ግን አልበረታባቸውም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከጻድቃንም አስቀድሞ ለሞት የሚያበቃ መከራ ያገኛቸው አሉ። በምድረ በዳም መቅሠፍት ሆነ፥ ከእነርሱም ብዙዎችን አጠፋ። ነገር ግን መቅሠፍቱ ብዙ ዘመን አልዘገየም። 参见章节 |